本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 11:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ታላቁ ኃይልህ ሁልጊዜ በሥልጣንህ ሥር ነው፤ የክንደህን ኃይል ሊቋቋም የሚችልስ ይኖራልን 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከዚህም በቀር፦ ስታባርራቸው፥ በኀይልህ መንፈስም ስታጠፋቸው፥ በአንዲት ምልክት ይጠፉ ዘንድ በተገባቸው ነበር። ነገር ግን ሁሉን በመጠን፥ በቍጥርና በሚዛን ሠራህ። 参见章节 |