Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 በጭካኔያቸው ሊያጠፍዋቸው የሚችሉትን በአውሬዎች ብቻ ሳይሆን፥ በአስፈሪ መልካቸው ሊገድሏቸው የሚችሉትንም ቢሆን፥ በእነርሱ ላይ ማዝመት አንተን የሚሳንህ ሆኖ አይደለም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ያም ባይ​ሆን ድን​ገት የተ​ፈ​ጠሩ የማ​ይ​ታ​ወቁ፥ የሚ​ያ​ላ​ል​ብና የሚ​ፋጅ እሳ​ትን የሚ​ተ​ነ​ፍሱ፥ ያም ባይ​ሆን የሚ​ከ​ረፋ የጢስ መዓ​ዛን የሚ​ተ​ነ​ፍሱ፥ ያም ባይ​ሆን ከክፉ ዓይ​ና​ቸው የእ​ሳት ፍን​ጣ​ሪን ቦግ ቦግ የሚ​ያ​ደ​ርጉ ቍጣን የተ​ሞሉ አው​ሬ​ዎ​ችን ላክ​ህ​ባ​ቸው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 11:19
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告