本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 11:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አእምሮ የሌላቸውንና የሚሳቡትን፥ የተጠሉትን ጢንዚዛዎች እስከማምለክ ባደረሳቸውና ከመንገድ ባወጣቸው ሞኝነታቸውና ክፉ ሐሳባቸው ምክንያት ልትቀጣቸው አእምሮ የሌላቸውን የእንስሳት መንጋ ላክህባቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ዳግመኛም በክፋት ቀድሞ የጣሉትን አጡት፤ ከዚህም በኋላ በመዘባበት ከእርሱ ሸሹ፤ ከትእዛዙ መውጣት ፍጻሜ የተነሣም አደነቁ፥ ጻድቃንም እንደ ተጠሙ እነርሱ የተጠሙ አይደሉም። 参见章节 |