Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 የጥበብን መንገድ ባለመሻት፥ ጥሩውን ለማወቅ ካለመቻላቸው በላይ የስሕተታቸውን መታሰቢያ ጥለው አልፈዋል፤ በዚህም ገበናቸውን ሁሉም ያየዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 እነ​ዚህ ጥበ​ብን የተ​ላ​ለፉ ናቸ​ውና ደግ ነገ​ርን ባለ​ማ​ወቅ የደ​ረ​ሰ​ባ​ቸ​ውን መዓት በማ​ወቅ እንደ እነ​ዚያ የጠፉ ብቻ አይ​ደ​ለም። ነገር ግን የበ​ደ​ሉ​ትን በደል መሰ​ወር እን​ዳ​ል​ተ​ቻ​ላ​ቸው መጠን ለስ​ን​ፍ​ና​ቸው መታ​ሰ​ቢ​ያን በዚህ ዓለም ተዉ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 10:8
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告