本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ተክሎች የማይበስል ፍሬ ከተሸከሙበት፥ ላላመነች ነፍስ የቆመው መታሰቢያ የጨው ዓምድ ሆኖ ከቀረበት፥ በአምስቱ ከተሞች ላይ ከወረደው እሳት ሸሽቶ እንዲያመልጥ ረድታዋለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለክፋታቸው ምስክር ልትሆን እስከ ዛሬ ድረስ ምድረ በዳ ሆና እየጤሰች አለች፥ ተክሎችዋም በጊዜዋ ቢያፈሩ ፍጹማን ያልሆኑ ናቸው፤ ያላመነች ሰውነትም መታሰቢያ ሆኖ የሚታይ የጨው ድንጋይ ሆና ቆማለች። 参见章节 |