ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 10:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
6 ክፉዎች በጠፉ ጊዜ ጻድቁን ያዳነች እርሷ ናት፤ ስለ ክፋታቸው ምስክር ይሆን ዘንድ፥ ከነደደው መሬት፥
参见章节 复制
6 ይህቺ ከሚጠፉ ዝንጉዎች ሰዎች ለይታ ጻድቁን ልጅ አዳነች፥ በአምስቱ ከተሞችም ላይ እሳት በወረደች ጊዜ በመሸሽ አዳነችው።
参见章节 复制