Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 10:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ሰዎች ክፉ በመፈጸም ሲያድሙ፥ እንዲበጣበጡ ተፈረደባቸው፤ ያንጊዜ ጻድቁን ሰው ለየች፤ በእግዚአብሔርም ፊት አቀረበች፤ ከልጁም ኀዘን አበረታችው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 አሕ​ዛብ ወደ ተለ​ያየ ክፋ​ትና ጥመት ተጨ​ል​ጠው በሄዱ ጊዜ ጻድ​ቁን አመ​ለ​ከ​ተ​ችው፤ ያለ በደ​ልና ያለ ነውር ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጠበ​ቀ​ችው፤ በቸ​ር​ነ​ትም የጸና ልጁን ጠበ​ቀች።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 10:5
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告