ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 10:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
4 በእርሱ ጥፋት መሬት በውሃ በተጥለቀለቀች ጊዜ፥ አሁንም ያዳነችው ጥበብ ናት። ጻድቁን ሰው በእንጨት አንሳፋ አዳነችው።
参见章节 复制
4 ዳግመኛም ምድር በማየ አይኅ በጠፋች ጊዜ ጥበብ ጻድቁን አዳነችው፥ በተናቀ እንጨት ዕቃም አሻገረችው።
参见章节 复制