15 ንጹሕ ዘር የሆነውን የቀደሰ ሕዝብ፥ ከጨቋኞች መዳፍ የታደገችው ጥበብ ነች።
15 ይህቺም ጥበብ ጻድቅ ሕዝብን፥ ነቀፋ የሌለበት ዘርንም ከሚያስጨንቋቸው አሕዛብ አዳነች።