本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከጠላቶቹ ጠበቀችው፤ ካጠመዱበትም ወጥመድ አወጣችው። በመራራዉ የትግል ወቅት ሸለመችው። የተቀደሰ ተግባር ከሁሉም በላይ መሆኑን አስተማረችው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከጠላቶቹም እንደ አደራ ዕቃ ጠበቀችው፥ ከከበቡትም ሰዎች አዳነችው። ለእግዚአብሔርም በበጎ መገዛት ከሁሉ እንደሚጸና ያውቅ ዘንድ በጽኑ ገድል ጊዜ ድልን ሰጠችው። 参见章节 |