本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 1:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰውን የሚያስተምር ቅዱስ መንፈስ አታላይነት ይሸሻል፤ ማስተዋል የጎደለውን አስተሳሰብ ይርቃል፤ ትክክለኛነት የጎደለውን አመል ባየ ጊዜም ያፈገፍጋልና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተግሣጽን የሚገልጽ መንፈስ ቅዱስ ክፉውን ትምህርት ያርቃልና፥ ከሰነፎችም ልቡና ድል ነሥቶ ይሄዳልና በሚመጣም ጊዜ ክፉውን ይዘልፈዋል። 参见章节 |