ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 1:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
16 ክፉዎች በቃላቸው፥ በሥራቸውም ሞትን ይጠሩታል፤ ወዳጅ አድርገውት ስለ እርሱ ራሳቸውን ያደክማሉ፤ የእርሱ ናቸውና ከእርሱ ጋር ይዋዋላሉ።
参见章节 复制
16 ክፉዎች ግን በእጃቸውና በቃላቸው ጠሩት፥ ባልንጀራም አስመሰሉት። በእርሱም ጠፉ።
参见章节 复制