本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 1:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ እንዲኖሩ ሁሉንም ፈጠረ፤ የዓለም ፍጥረታት ጤነኞች ናቸው፤ በእነርሱም ዘንድ የጥፋት መርዝ አልነበረም፤ የሞትም ግዛት በምድር ላይ አልነበረም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ነዋሪ ይሆን ዘንድ ፍጥረቱን ፈጥሮአልና፥ የዓለም መፈጠርም ለድኅነት ነውና፥ በእነርሱም ዘንድ የጥፋት መርዝ አልነበረምና፥ ለሲኦልም በምድር ላይ ግዛት አልነበረውምና። 参见章节 |