10 የቀናኢ ጆሮ ሁሉን ነገር ይሰማልና፥ የማጉረምረም ድምፅ እንኳን ሳይሰማ አያመልጥም።
10 ስለ ቅንአት ሥራውን ሁሉ የሚሰማ አይደለምና፥ የነጐርጓርም ድምፅ ከእርሱ አይሰወርም።