本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 9:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በማግስቱ ጧት በማለዳ ተነሥተው አብረው ወደ ሰርጉ ሄዱ። ወደ ራጉኤልም ቤት ሲገቡ ጦብያን በማዕድ ተቀምጦ አገኙት። ጦብያ በፍጥነት ተነሣና ጋባኤልን ሰላም አለው፤ ገባኤል እያለቀሰ እንዲህ ሲል ባረከው “አንተ ደግ ልጅ፥ የደጉ፥ የጻድቁና የለጋሱ ልጅ! ጌታ የሰማይን በረከት ለአንተና ለሚስትህ፥ ለሚስትህም አባትና እናት ይስጥ፤ የአጎቴን ልጅ የጦቢትን ሕያው አምሳል ያሳየኝ እግዝአብሔር የተባረከ ይሁን።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በጧትም በአንድነት ገሥግሠው ሄዱ፤ ወደ ሰርጉም ደረሱ፤ ጦብያም ያን ብር ባመጣለት ጊዜ ሩፋኤልን መረቀው። 参见章节 |