本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 9:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ራጉኤልም እኔን ለማቆየት እንዴት እንደማለ አይተሃል፤ በመሐላው ታስሬአለሁ።” ሰለዚህ ሩፋኤል አራቱን አገልጋዮችና ሁለቱን ግመሎች ይዞ ወደ ሜዶን ወደ ራጌስ ሄደ፤ እዚያም ከጋባኤል ቤት አደሩ። ሩፋኤልም ፊርማውን ሰጠውና የጦቢት ልጅ ጦብያ እንዳገባና ወደ ሰርጉ ግብዣም እንደ ጠራው ነገረው። ጋባኤልም የገንዘብ ከረጢቶቹን በማኀተም እንደተዘጉ ቆጥሮ አስረከበውና በግመሎቹ ላይ ጫኗቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሩፋኤልም ሄደ፤ በገባኤልም ቤት አደረ፤ ደብዳቤውንም ሰጠው፤ እነዚያንም ከረጢቶች እንደታተሙ አምጥቶ ለሩፋኤል ሰጠው። 参见章节 |