4 መቼም እንደምታውቀው አባቴ ቀኖቹን እየቆጠረ ነው፤ አንድ ቀን እንኳ ብዘገይ ብዙ አስጨንቀዋለሁ፤
4 አባቴ ግን ቀኑን ይቈጥራል፤ ብዘገይም ፈጽሞ ያዝናል።”