Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ከዛ በኋላ የንብረቴን ግማሹን ውሰድና ያለ ምንም ችግር ይዘሃት ወደ አባትህ ቤት ሂድ፤ የቀረውን ግማሽ ደግሞ እኔና ሚስቴ ስንሞት የእናንተ ይሆናል፤ በርታ ልጄ፥ እኔ አባትህ ነኝ፥ ኤድናም እናትህ ናት፥ ከእኀትህ ወላጆች እንደ ሆንን የአንተም ነን፥ በርታ ልጄ።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ከዚ​ህም በኋላ ሄዶ የገ​ን​ዘ​ቡን እኩ​ሌታ ይወ​ስድ ዘንድ፥ ወደ አባ​ቱም በደ​ኅና ይሄድ ዘንድ፥ የተ​ረ​ፈ​ውን ግን እር​ሱና ሚስቱ ከሞቱ በኋላ ይወ​ስድ ዘንድ አስ​ማ​ለው።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:21
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告