18 ከዚህ በኋላ አገልጋዮቹን ሳይነጋ መቃብሩን እንዲደፍኑት አዘዛቸው።
18 ከዚያም በኋላ ራጉኤል ያን መቃብር ይደፍኑ ዘንድ አገልጋዮቹን አዘዛቸው።