本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 8:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ለወላጆቻቸው አንድ የሆኑትን ልጆች ስለራራህላቸው አንተ ብሩክ ነህ። አሁንም ጌታ ሆይ ምሕረትህንና ጥበቃህን ስጣቸው፤ ሕይወታቸውን በደስታና በምሕረት እንዲመሩ አድርጋቸው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አንተ ቡሩክ ነህ፤ ሁለቱን ብቸኞች ይቅር ብለሃቸዋልና፥ ዘመናቸውን በደኅንነትና በደስታ፥ በቸርነትህ ይፈጽሙ ዘንድ አቤቱ በጎነትን አድርገህላቸዋልና።” 参见章节 |