本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደስ ስላሰኘኸኝ አንተ ብሩክ ነህ፤ ወሰን የሌለውን ምሕረትህን አሳየኸን እንጂ የፈራሁት አልደረሰም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ደስ አሰኝተኸኛልና አቤቱ አንተ የተመሰገንህ ነህ፤ እንደ ጠረጠርሁት አልተደረገብኝም፤ ነገር ግን እንደ ቸርነትህ ብዛት አደረግህልኝ። 参见章节 |