本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 8:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንዲህም አላት፦ “ጦብያ በሕይወት እንዳለ ለማየት ከአገልጋዮቹ አንዲቱን ወደ መኝታ ቤቱ ላኪ፤ ሞቶ ከሆነ ማንም ሰው ሳያውቅ እንድንቀብረው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሚስቱ አድናንም አላት፥ “ደኅና እንደ ሆነ ታየው ዘንድ አንዲት ልጅ ላኪ፤ ሞቶም እንደ ሆነ ማንም ሳያውቅ እንቀብረዋለን።” 参见章节 |