本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ስለዚህ ወደ ጫጉላው ቤት ከገባህ በኋላ፥ ከዓሣው ጉበትና ልብ ጥቂት ወስደህ በዕጣን ማጨሻ ላይ አድርገው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ጋኔኑም በሸተተው ጊዜ ይሸሻል፤ ለዘለዓለሙም አይመለስም። ወደ እርሷም በገባህ ጊዜ ሁለታችሁ ይቅር ባይ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር ጩኹ፤ እርሱም ያድናችኋል፤ ይቅርም ይላችኋል። እንግዲህ አትፍራ፤ ከጥንት ጀምሮ እርሷን አዘጋጅቶልሃልና፤ አንተም ታድናታለህ፤ እርሷም ካንተ ጋራ ትሄዳለች፤ ከእርሷም ልጆችን እንደምትወልድ እነግርሃለሁ፤” ጦብያም ይህን ሰምቶ አደነቀ፤ ልቡም ወደ እርሷ ተሳበ፤ ወደ ባጥናም ደረሱ። 参见章节 |