本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 6:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 መልአኩም እንዲህ አለው፦ “ከአባትህ ወገን የሆነች ሴት እንድታገባ ብሎ አባትህ የመከረህን ረሳኸው? ስማኝ ወንድሜ! ስለ ጋኔኑ እንደሆነ አትጨነቅ፥ አግባት፤ ዛሬ ማታ ሚስት እንድትሆንህ እንደሚሰጡህ አውቃለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ወደ ጫጕላ ቤትም በገባህ ጊዜ የዕጣን ዕራሪ ውሰድ፤ ከዚህም ዓሣ ከጉበቱና ከልቡ ጨምረህ አጢስበት። 参见章节 |