Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ጦብያ ለሩፋኤል እንዲህ ሲል መለሰለት፥ “ወንድሜ አዛርያ እስዋ ከዚህ ቀደም ሰባት ጊዜ ባል እንዳገባችና ሰባቱም ባሎችዋ በሰርጉ ቀን ወዳለችበት ጫጉላ ሲገቡ እንደሞቱ ሰምቻለሁ። ወደ እርሷ በገቡበት በዚያች ሌሊት ይሞታሉ። የገደላቸውም አንድ ጋኔን መሆኑን ሰምቻለሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 አሁ​ንም እኔ ላባቴ ብቸኛ ነኝ፤ ወደ እር​ሷም በገ​ባሁ ጊዜ እን​ዳ​ል​ሞት ፥ ያባ​ቴ​ንና የና​ቴ​ንም ሕይ​ወት በእኔ ምክ​ን​ያት በጭ​ንቅ ወደ መቃ​ብር እን​ዳ​ላ​ወ​ርድ እፈ​ራ​ለሁ፤ የሚ​ቀ​ብ​ራ​ቸ​ውም ሌላ ልጅ የላ​ቸ​ው​ምና።”

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:14
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告