本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከሣራ በቀር ሌላ ልጅ የለውም፥ የእርሷ የቅርብ ዘመድዋ አንተ ነህ፥ እርሷን ለማግባትና የአባትዋን ሀብት ለመውረስ ከማንም በላይ መብት ያለህ አንተ ነህ፤ እርሷም አዋቂ፥ ብርቱና መልከ መልካም ናት፥ አባትዋም በጣም ይወዳታል 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አሁንም ስማኝ፤ ለአባትዋም እነግረዋለሁ፤ ከራጊስም በተመለስን ጊዜ የሠርግ በዓል እናደርጋለን፤ ራጉኤል፦ በሙሴ ሕግ መሠረት ለሌላ ሰው ይሰጣት ዘንድ አይወድድምና፥ ብትሞትም በወደደ ነበር፤ከሰው ሁሉ ይልቅ ውርሷ ላንተ ይደርስሃልና።” 参见章节 |