ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
6 በእውነተኛነት ከሠራህ በምትሠራው ሥራ ሁሉ ይሳካልሃል፥ ጽድቅን የሚያደርጉ ሁሉ ይቃናላቸዋል፤
参见章节 复制
6 ጽድቅን ከሠራሃት በመንገድህ ሁሉና በሠራኸው ሥራ ሁሉ ትከናወናለህ፤ ጽድቅንም ለሚሠሩዋት ሁሉ ይከናወንላቸዋል።
参见章节 复制