本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 4:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለዚህ ልጁን ጦቢያን ጠራና እንዲህ አለው፦ “ስሞት በክብር ቅበረኝ፥ እናትህን አክበራት፥ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ አትለያት፥ ደስ የሚላትን ሁሉ አድርግላት፥ በምንም ነገር አታሳዝናት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጠርቶም እንዲህ አለው፥ “ልጄ በሞትሁ ጊዜ በመልካሙ ቅበረኝ፤ እናትህንም ጠብቃት፤ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ አክብራት፤ የወደደችውንም አድርግላት፤ አታሳዝናትም። 参见章节 |