本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 4:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጄ ሆይ ድሆች በመሆናችን አትፍራ፤ እግዚአብሔርን ከፈራህና ከኃጢአት ሁሉ ከራቅክ፥ ጌታ አምላክህን ደስ የሚያሰኘው ነገር ሁሉ ካደረግህ ብዙ ሀብት አለህ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልጄ ሆይ! ከድህነት የተነሣ አትፍራ። ድሆች ባንተ ዘንድ ብዙ በረከትን ይቀበላሉና፥ እግዚአብሔርን ብትፈራው ከኀጢአትም ሁሉ ብትርቅ እግዚአብሔርንም ደስ የሚያሰኘውን ሥራ በፊቱ ብታደርግ ብዙ በረከት ባንተ ዘንድ ይኖራል።” 参见章节 |