本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 4:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እንዲህ ሲልም አሰበ “እነሆ ልሙት ብዬ ለምኛለሁ፥ ከመሞቴ በፊት ልጄን ጦብያን ጠርቼ ስለ ብሩ ጉዳይ መንገር አለብኝ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አስቦም እንዲህ አለ፥ “እነሆ ልሙት ብዬ ለመንሁ፤ እንግዲህ ልጄን ጦብያን ጠርቼ ሳልሞት የማልነግረው ለምንድን ነው?” 参见章节 |