Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ሁልጊዜ ጌታ እግዚአብሔርን አመስግን፤ መንገድህን ሁሉ እንዲያቃናልህ ጎዳናህንና ትልምህን ወደ ፍጻሜ እንዲያደርሰው ለምነው። ጥበብ የሁሉም ሕዝብ ሀብት አይደለምና፤ ነገር ግን መልካም ነገሮችን ጌታ ይሰጣል፤ እንደ ፈቃዱ ከፍ ያደርጋል ወይም ሙታን ወደሚኖሩበት ጥልቅ ይጥላል፥ አሁንም ልጄ ሆይ እነዚህን ምክሮች አስታውሳቸው፥ ከልብህም አይጥፉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 በየ​ጊ​ዜ​ውም ፈጣ​ሪህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ነው፤ ጎዳ​ና​ህም የቀና ይሆን ዘንድ ወደ እርሱ ጸልይ፤ በሥ​ራህ ሁሉና በጎ​ዳ​ናህ ሁሉ ያከ​ና​ው​ን​ል​ሃል። በጎ​ውን ሁሉ ከሚ​ሰጥ ከእ​ርሱ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቀር ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያል​ሆነ አሕ​ዛብ ሁሉ የሚ​መ​ክ​ሩት ምክር ከንቱ ነውና። የወ​ደ​ደ​ውን ያዋ​ር​ደ​ዋል፤ እር​ሱም እንደ ወደደ ይሆ​ናል። አሁ​ንም ልጄ ሆይ ትእ​ዛ​ዜን አስብ፤ ከል​ብ​ህም አይ​ጥፋ።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:19
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告