本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሰሩልህን ሰዎች ደሞዝ በፍጥነት ከፈል እንጂ ለነገ አታሳድር። እግዚአብሔርን ካገለገልክ ዋጋህን ይከፍልሃል። ልጄ ሆይ በሥራህ ሁሉ ተጠንቀቅ፥ በጠባይህም ሁሉ ሥነ-ሥርዓት ያለህ ሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የተገዛልህ ሁሉ ደመወዝ ባንተ ዘንድ አይደር፤ በጊዜው ስጠው እንጂ። ለእግዚአብሔር ብትገዛ ዋጋህ ይበዛልሃልና፤ ራስህን ዕወቅ፤ በሥራህና በጠባይህ ሁሉ ጠቢብ ሁን። 参见章节 |