Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ልጄ ሆይ ከዝሙት ተጠንቀቅ፥ ከሁሉ አስቀድመህ ከአባቶችህ ወገን የሆነች ሴት አግባ፥ እኛ የነቢያት ልጆች ነንና ከአባትህ ነገድ ያልሆነችውን ባዕድ ሴት አታግባ። ልጄ ሆይ ከጥንት ጀምሮ የነበሩትን አባቶቻችንን ኖኀን፥ አብርሃምን፥ ይስሐቅን፥ ያዕቆብን አስብ፤ ሁሉም ሚስት የወሰዱት ከወገኖቻቸው ነው፤ ስለዚህም በልጆቻቸውም የተባረኩ ሆኑ፤ ዘራቸውም ምድርን ይወርሳል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 “ልጄ! ራስ​ህን ከዝ​ሙት ጠብቅ፤ ከአ​ባ​ቶ​ችህ ዘር ሁሉ አስ​ቀ​ድ​መህ ሚስት አግባ። ከዘ​መ​ዶ​ችህ ካል​ሆ​ነች ከባ​ዕድ ወገን ግን አታ​ግባ። እኛ ከጥ​ንት ጀም​ረው ከነ​በሩ ከነ​ቢ​ያት ከኖ​ኅና ከአ​ብ​ር​ሃም ፥ ከይ​ስ​ሐ​ቅና ከያ​ዕ​ቆብ ልጆች ወገን ነንና፤ ልጄ ሆይ፥ ሁሉም ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ትው​ልድ ሚስት እን​ዳ​ገቡ አስብ፤ በል​ጆ​ቻ​ቸ​ውም እንደ ተባ​ረኩ፥ ዘሮ​ቻ​ቸ​ውም ምድ​ርን እንደ ወረ​ሷት አስብ።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:12
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告