Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 አሁንም እንደ ፈቀድህ አድርገኝ፤ ከዚህች ምድር ተላቅቄ ዳግም አፈር ልሁን፥ ከመኖር መሞት ይሻለኛልና፥ ከንቱ ስድብን ተቋቁሜአልሁና፥ በታላቅ ኃዘንም ውስጥ ነኝ፤ ጌታ ሆይ ከዚህ መከራ እንድላቀቅ እዘዝ፥ ወደ ዘላለማዊ ቤቴም እንድሄድ ፍቀድ፤ ጌታ ሆይ ፊትህን ከኔ አትመልስ፤ በማያባራ ሰቆቃ ከተሞላ ሕይወት ይልቅ ሞቴን እመርጣለሁ፥ ከዚህ ወዲያ ስድቦችን መሸከም አልችልም።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 አሁ​ንም በፊ​ትህ ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኝ​ህን በእኔ አድ​ርግ፤ ከመ​ኖር መሞት ይሻ​ለ​ኛ​ልና በሞት እሰ​ና​በት ዘንድ፥ መሬ​ትም እሆን ዘንድ ነፍ​ሴን የሚ​ቀ​በ​ላ​ትን እዘ​ዝ​ልኝ። በሐ​ሰ​ትና በው​ር​ደት ተግ​ዳ​ሮ​ትን ሰም​ቻ​ለ​ሁና፥ ኀዘ​ንም በእኔ ላይ በዝ​ት​ዋ​ልና ከመ​ከ​ራዬ እሰ​ና​በት ዘንድ፥ ወደ ዘለ​ዓ​ለ​ማዊ ቦታም እሄድ ዘንድ እዘዝ፤ ፊት​ህ​ንም ከእኔ አት​መ​ልስ።”

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:6
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告