7 እኔም አለቀስሁ። ፀሐይ በጠለቀች ጊዜ ሄድሁና ጉድጓድ ቆፈርሁ ቀበርሁትም።
7 ከዚህም በኋላ አለቀስሁ፤ ፀሐይም በገባ ጊዜ ሄጄ መቃብር ቆፍሬ ቀበርሁት።