本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 2:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የታዘዘችውን ሰርታ ታስረክባለች እነሱም ይከፍሏታል። በዲስትሮስ ሰባት አንድ ልብስ ሠርታ ጨረሰችና ለደንበኞቿ አስረከበች፤ እነሱም የሚገባትን ከከፈልዋት በኋላ በተጨማሪ ለእርድ አንድ የፍየል ጠቦት ሰጡዋት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ እመቤቶችዋም ላከች፤ እነርሱም ደመወዟን ሰጧት፤ የበግ ጠቦትም ጨመሩላት። 参见章节 |