本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከመሞቱ በፊት የነነዌን መጥፋት አየ፥ የነነዌ ሰዎች በሜዶን ንጉሥ በሳያቅሳሬስ ተማርከው ወደ ሜዶን ሲመጡ አየ። በነነዌያውያን እና በአሶራውያን ላይ ስላወረደው ቅጣት ሁሉ እግዚአብሔርን ባረከ። ከመሞቱ በፊት በነነዌ በደረሰው ጥፋት ተደሰተ፥ ጌታ እግዚአብሔርንም ለዘለዓለም ዓለም ባረከ። አሜን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አባቱም እንደ ነገረው ሳይሞት የነነዌን ጥፋት ሰማ። ናቡከደነፆርና አሕሻዊሮስም የነነዌን ጥፋት ሰምተው ደስ አላቸው። የጦቢትና የልጁ የጦብያ ነገር ተፈጸመ። ለእግዚአብሔር ለዘለዓለም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን። 参见章节 |