本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 1:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እሱም በአሦር ንጉሥ በሸልማንሰር ዘመን፥ ከላይኛው ገሊላ ክፍል ከቄዴሽ ኔፍታሊም በስተ ደቡብ፥ ከአሼር ወደ ምዕራብና ከፎጎር በስተ ሰሜን ከምትገኘው ከቲስቤ በምርኮ ተወስዶ የነበረው ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱም፦ ከአሴር በላይ ካለች ከገሊላ ንፍታሌም ክፍል ከቄዴዎስ በስተቀኝ ካለችው ከታስቢ በአሦር ንጉሥ በአሜኔሴር ዘመን የተማረከው ነው። 参见章节 |