ቲቶ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጐልማሶችም እንዲሁ ራሳቸውን እንዲቈጣጠሩ ምከራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንዲሁም ወጣት ወንዶች ራሳቸውን እንዲገዙ ምከራቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እንዲሁም ጐልማሶች ራሳቸውን በመቈጣጠር እንዲኖሩ ምከራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጎበዞችም እንዲሁ ራሳቸውን እንዲገዙ ምከራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጎበዞችም እንዲሁ ራሳቸውን እንዲገዙ ምከራቸው። 参见章节 |