Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 6:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 እኔ የውዴ ውዴም የእኔ ነው፥ በሱፉ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 እኔ የውዴ ነኝ፤ ውዴም የእኔ ነው፤ መንጋውንም በውብ አበቦች መካከል ያሰማራል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ውዴ የእኔ ነው፤ እኔም የእርሱ ነኝ፤ በሱፍ አበባዎች መካከል መንጋውን ያሰማራል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እኔ የልጅ ወን​ድሜ ነኝ፥ ልጅ ወን​ድ​ሜም የእኔ ነው፤ በሱፍ አበባ መካ​ከል መን​ጋ​ውን ያሰ​ማ​ራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 እኔ የወዴ ነኝ ውዴም የእኔ ነው፥ በሱፉ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 6:3
7 交叉引用  

እኔ የአንተ ነኝ፥ ፍርድህን ፈልጌአለሁና አድነኝ።


ነፍሴ የወደደችህ አንተ ንገረኝ፥ ወዴት ታሰማራለህ? በቀትርስ ጊዜ ወዴት ትመስጋለህ? ስለ ምንስ ከባልንጀሮችህ መንጎች በኋላ እቅበዘበዛለሁ?


ውዴ የእኔ ነው፥ እኔም የእርሱ ነኝ፥ በሱፍ አበባዎች መካከልም መንጋውን ያሰማራል።


ሁለቱ ጡቶችሽ መንታ እንደ ተወለዱ፥ በሱፍ አበባ መካከል እንደሚሰማሩ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው።


እኔ የውዴ ነኝ፥ የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው።


ከዚያ ጊዜ በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነው፥ ይላል ጌታ፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆንላቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑልኛል።


跟着我们:

广告


广告