Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እነሆ! ክረምቱ ዐለፈ፤ ዝናቡም አባርቶ አበቃ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እነሆ፥ ክረምቱ አልፎአል፤ ዝናቡም ቆሞአል፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 እነሆ፥ ክረ​ምቱ ዐለፈ፥ ዝና​ሙም አልፎ ሄደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 2:11
11 交叉引用  

ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለማዊነትን በልቡ ሰጠው።


ለማልቀስ ጊዜ አለው፥ ለመሳቅም ጊዜ አለው፥ ዋይ ለማለት ጊዜ አለው፥ ለመዝፈንም ጊዜ አለው፥


ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፥ ውቤ ሆይ፥ ነዪ።


አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የዋኔዋም ቃል በምድራችን ተሰማ።


ለኢየሩሳሌም ልብ ተናገሩ፤ የተቀጠረችበት ወራት እንደ ተፈጸመ፥ ኃጢአትዋም እንደ ተሰረየ፥ ከጌታም እጅ ስለ ኃጢአትዋ ሁሉ ሁለት እጥፍ እንደ ተቀበለች ወደ እርሷ ጩኹ።


የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤ መፅናናትን ያገኛሉና።


ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤


跟着我们:

广告


广告