Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ባለ ብር ጉብጉብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እኛም ባለብር ፈርጥ፣ የወርቅ ጕትቻ እናሠራልሻለን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እኛ ግን የብር ፈርጥ ያለው የወርቅ ጌጥ እናሠራልሻለን።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ባለ ብር ጕብ​ጕብ የሆነ የወ​ርቅ ጠል​ሰም ያድ​ር​ጉ​ልሽ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 1:11
8 交叉引用  

እግዚአብሔርም አለ፦ “ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፥ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።”


ጌታ በሕዝቡ ተደስቶአልና፥ የዋሃንንም በማዳኑ ያስጌጣቸዋል።


የጉንጭሽ ውበት በከበረ ሉል፥ አንገትሽም በዕንቁ ድሪ ያማረ ነው።


ንጉሡ በማዕዱ ሳለ፥ የእኔ ናርዶስ መዓዛውን ሰጠ።


እርሷ ቅጥር ብትሆን የብር ግንብ በላይዋ እንሠራለን፥ ደጅም ብትሆን በዝግባ ሳንቃ እንከብባታለን።


በአፍንጫሽ ቀለበት፥ በጆሮሽ ጉትቻ፥ በራስሽም ላይ ውብ አክሊል አደረግሁ።


እርሱም ደግሞ ለራሱ ሁሉን ነገር በሥሩ ለማስገዛት በሚችልበት ኃይሉ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል።


跟着我们:

广告


广告