本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ወሰን በሌለው ቸርነትህና በስምህም ታላቅነት ታምነህ፥ ሊበሉኝ ካሰፈሰፉት ጥርሶች፥ ካሳለፈኳቸው በርካታ መከራዎች፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንደ ቸርነትህ ብዛት መጠን፥ ስለ ስምህም አዳንኸኝ፥ ይበሉ ዘንድ ያዘጋጁትን እንደሚያመሰኩ እንደዚሁ ባገኘችኝ በመከራዬ ብዛት ሰውነቴን ፈለጓት። 参见章节 |