本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነፍሴን ወደ እርሷ መራሁ፤ በንጽሕናም አገኘኋት፤ ከጅምሩም ልቤን በሷ ላይ ያሳረፈሁ ስለሆነ፥ እርሷ ከቶ ልትተወኝ አይገባም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሰውነቴንም ወደ እርሷ አቀናሁ፤ በንጽሕናም አገኘኋት፤ ልቡናዬንም ከመጀመሪያ ጀምሮ ከእርስዋ ጋራ አጸናሁ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር አልጣለኝም። 参见章节 |