本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጠባቂዬ፥ ደጋፊዬም ነበርክና ሥጋዬንም ከጥፋት፥ ከዋሾ ምላስ ወጥመድ፥ ሐሰትን ከሚፈጥሩ ከንፈሮች አድነሃልና፥ በጠላቶቼ ፊት ከጐኔ ቆምህ፤ ደግፈኸኝ አዳንከኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ረድተኸኛልና፥ ሰውረኸኝማልና፥ ሰውነቴንም ከሞት አድነኸዋልና፥ ከአንደበት የነገር ሥራ ወጥመድም አድነኸኛልና፥ ሐሰትንም ከሚሠሩአት ከብዙ ሰዎች ምላስ አድነኸኛልና፥ በጠላትነትም ከተነሡብኝ ሰዎች ፊት የምትረዳኝና የምትሰውረኝ ሆነሃልና። 参见章节 |