本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከአበበች ጊዜ ጀምሮ፥ ዘለላዋ እስከጐመራ ድረስ፥ የመንፈሴ ደስታ እርሷ ነበረች፤ እግሬ ቀጥተኛ መንገድ ይዞ ተጉዟል፤ ከወጣትነት ዘመኔ ጀምሮ እርሱን እከተል ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፍሬዋም እንደ ተክል ፍሬ በዛ፤ ልቡናዬም በእርስዋ ደስ አለው፤ እግሬም በእውነት ቆመች፤ ከሕፃንነቴም ጀምሬ ፍለጋዋን ተከተልሁ። 参见章节 |