11 ልመናዬን ሰማህ፤ ከጥፋት አዳንኸኝ፤ ከክፉ ዘመንም ታደግኸኝ፤
11 ስምህንም ለዘለዓለም አመሰግናለሁ፤ እገዛልሃለሁ፤ ምስጋናህንም እናገራለሁ፤ ልመናዬንም ሰማኸኝ።