本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጌታዬ፥ የጌታዬንም አባት ተጣራሁ፤ በመከራ ጊዜ፥ ረዳት በማይገኝበት በትዕቢተኛውም ዘመን አትተወኝ፤ ስምህን ያለማቋረጥ አመሰግናለሁ፤ የምስጋና መዝሙርም እዘምርለታለሁ ብዬ ለመንሁህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አባቴና ጌታዬ እግዚአብሔርንም፥ ረዳት በሌለበት፥ ትዕቢተኞች በተነሡበት ወራት በመከራዬ ጊዜ አትለየኝ አልሁት። 参见章节 |