本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 50:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እርሱም ወደ ታች ወርዶ፥ በመላው እሥራኤል ጉባኤ ላይ እጆቹን ያነሣል፥ ስሙን ለመጥራት ታድሏልና የጌታ ቡራኬም በአንደበቱ ይናገራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከዚህም በኋላ እርሱ ወርዶ የእግዚአብሔርን በረከት በአንደበቱ ይሰጣቸው ዘንድ፥ በስሙም ይመኩ ዘንድ በእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ላይ እጁን አነሣ። 参见章节 |