本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 50:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የጌታ ሥርዓተ ጸሎትና ሥርዓተ አምልኮው እስኪፈጸም ድረስ፥ በመሐሪው አምላክ ፊት ይጸለያሉ፥ ታላቁን አምላክ ይማፀናሉ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሕዝቡም ወደ ልዑል እግዚአብሔር ይጸልዩ ነበር፤ በእግዚአብሔር ሕግ ጸንተው ሥርዐቱን እስኪጨርሱ ድረስ ይቅር በሚል በእግዚአብሔር ፊት ይለምኑ ነበር፤ ሥርዐቱንም ያከናውኑ ነበር። 参见章节 |